Please join us Saturday, November 11 for the inaugural "Bikila Run of the Rockies 5K" @ Parkfield Lake Park @8am. Jogg/Walk/Run. የአበበ በቂላ የ5 ኪሎሜትር እግር ጉዞ እና የሩጫ ውድድር በተራራማው ኮሎራዶ ቅዳሜ ኖቬምበር 11 ከጠዋቱ ሁለት ሰአት (8AM) ጀምሮ በፓርክ ፊልድ ሌክ ፓርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ይደረጋል። በዚህ ዝግጅት ላይ ከቤተሰቦችዎ ጋር እንዲሳተፉ ከአክብሮት ጋር ጥሪ እናቀርባለን። All net proceeds go to charity.
Adult: $10 and Children $5. (T-Shirt is not included with this price. T-shirt can be purchased on the day of the event)